ተቆርጦ የቀረ የሕወሓት ጦር በሁለት አካባቢዎች መደምሰሱ ተሰማ

ከቆላ ተንቤን በረሃ ከትሞ የነበረው የሕወሓት ጦር በ4 ቀን ጦርነት ከተደመሰሰ በኋላ አሁን ደግሞ በሌሎች የትግራይ ገጠር አካባቢዎች ተቆራጠው የቀሩትን የሕወሓት ጦር አባላት የማሳደዱና የመደምሰሱ ሥራ እንደቀጠለ መሆኑን የዘ-ሐበሻ የመከላከያ ምንጮች ገልጸዋል። ከአክሱም ወደ ሽሬ በሚያስኬደው መንገድ አካባቢ በምትገኝ አፍጋህጋ በተባለች አካባቢ ተራራ ውስጥ ከትሞ የከረመው የሕወሓት ጦር በአካባቢው ነዋሪ … Continue reading ተቆርጦ የቀረ የሕወሓት ጦር በሁለት አካባቢዎች መደምሰሱ ተሰማ